የ ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ለጀግናው የሀገር መከላከያ ሠራዊት 15 ሚሊዮን ብር እና የ 30 ሰንጋ ድጋፍ አደረገ።
ዶ/ር ጴጥሮስ ወ/ጊዮርጊስ አክለው እንደገለጹት የማህበረሰብ አገልግሎት ተልዕኮን የምናሳካው ሀገር ስትኖር ብቻ መሆኑን እና ሀገራችንን አያየን አሳልፈን አንሰጥም! ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ብለዋል፡፡ አያይዘውም ፕሬዝዳንቱ የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰቡ ለመከላከያ ሠራዊት ደጀንነቱን በማሳየት ላይ እንደሚገኝ ገልፀው ወደፊትም ይህ ተግባር የሚቀጥል መሆኑን ጠቅሰዋል።
በጋራ እንችላለን !!
በማዕድማጋራትፕሮግራምላይ እንግዶችን ሲያስተናግዱ
በማዕድማጋራትፕሮግራምላይ እንግዶችን ሲያስተናግዱ
የዩኒቨርሲቲውፕሬዝዳንት በማዕድማጋራትፕሮግራምላይ እንግዶችን ሲያስተናግዱ
እንደዚሁም በከተማውና በዩኒቨርሲቲው ዙርያ ለሚገኙ 450 አረጋዊያንና የኢኮኖሚ አቅም ዉስንነት ላለባቸዉ የማህበረሰብ ክፍሎች በሦስት ማዕከል የማዕድ ማጋራት ሥራና ወረርሽኙን ለመከላከል የሚያስችል የእጅ መታጠቢያ ሳሙናና የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ማስክ የመስጠት ተግባርም ተከናዉኗል፡፡
ለአቅመ ደካማ አረጋዊያን የምግብ ዱቄት ሲሰጣቸው በከፊ
በሌላ መልኩም ኮሮና /ኮቪድ-19/ ቫይረስ በዓለም አቀፍ ደረጃ በፍጥነትና በስፋት በመዛመት በሀገር ኢኮኖሚና በማህበራዊ ግንኙነቶች ላይ ያሳደረውን አሉታዊ ተጽዕኖ ከግምት በማስገባት ዩኒቨርሲቲው “ እንደጋገፋለን፤ይህንን ክፉ ጊዜ ተያይዘን እንሻገራለን !” በሚል መሪ ቃል ዛሬም ወረርሽኙ በማህበረሰቡ ላይ ባስከተለው የኑሮ ቀውስ ምክንያት በኑሯቸው ላይ የሚያስከትለውን አሉታዊ ተጽዕኖ በውል በመረዳት ዩኒቨርሲቲው በዞኑ ባሉ 11 ወረዳዎችና 2 የከተማ አስ / ር ሥር ካሉ ነዋሪዎች መካከል ሰርተው የዕለት ጉርሳቸውን መሸፈን ያልቻሉ ግለሰቦች በወረዳው አማካይነት ተለይተው የአገልግሎቱ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ለማድረግ ለ እያንዳንዱ ወረዳ ካለው የተረጂዎች ቁጥር ብዛት አንፃር ከ 28 እስከ 600 ኩንታል በድምሩ 995 ኩንታል የምግብ እህል እና 100 ሊትር የንፅህና መጠበቂያ ፈሳሽ ሳሙናና በቁጥር 150 ባለ 100 ሚሊ ሳኒታይዘር እንዲሁም በአይነትና በመጠን በርካታ የምግብ መሥሪያ ቁሳቁሶች ን ተደራሽ የማድረግ ሥራ ተሰርቷል፡፡
በዩኒቨርሲቲው ስለኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ግንዛቤ ለማስጨበጥ በተዘጋጀው ጊዜያዊ ስቱዲዮ በዩኒቨርሲቲው የኮሮና ቫይረስ ግንዛቤ አስጨባጭ ኮሚቴ መልዕክት ሲተላለፍ
ፕሬዝዳንቱ :
ም/ፕሬዝዳንቶች: ዲኖች : ዳይሬክተሮችና የት/ት ክፍሎች የመስክ ጉብኝት ግቢው ውስጥ ካደረጉ በኃላ ውይይት አድርገዋል! ጠቃሚ ግብዐትም ተገኝቶበታል!
በጋራ እንችላለን
ለአቅመ ደካማ አረጋዊያን የምግብ ዱቄት ሲሰጣቸው በከፊል
=====================================
እንደዚሁም በከተማውና በዩኒቨርሲቲው ዙርያ ለሚገኙ 450 አረጋዊያንና የኢኮኖሚ አቅም ዉስንነት ላለባቸዉ የማህበረሰብ ክፍሎች በሦስት ማዕከል የማዕድ ማጋራት ሥራና ወረርሽኙን ለመከላከል የሚያስችል የእጅ መታጠቢያ ሳሙናና የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ማስክ የመስጠት ተግባርም ተከናዉኗል፡