የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ደኤታ ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ የተመራ ልዑክ ቦንጋ ዩኒቨርሲቲን ጥር 08/2014 ዓ.ም ጎበኙ:: 
ጤና ሚኒስትር ሚኒስቴር ደኤታ ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ የተመራ ልዑክ ፤የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ም / ዋና ዳይሬክተር ዶ/ አስቻለው አባይነህ ፤ ጤና አጋር ድርጅቶች እና ደቡብ ምዕራብ ኢትዬጵያ ክልል ጤና ቢሮ   ኃላፊዎች ቦንጋ ዩኒቨርሲቲን ጎበኙ።

የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ሲገቡም ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል:: የዩኒቨርሲቲዉን አጠቃላይ እንቅስቃሴን በሚመለከት የዩኒቨርስቲ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች እና ዳይሬክቴሮች ገለጻና ማብራሪ ሰጥተዋል፡፡ በቆይታቸውም የተለያዩ የምርምር፤የማህበረሰብ ሥራዎችን፤መሠረተ ልማቶችን እና ፕሮጀክቶችን ጎብኘተዋ።

Odoo - Sample 1 for three columns


Odoo - Sample 2 for three columns
Odoo - Sample 3 for three columns