info@bongau.edu.et.com     0474524523     0474524510  

Latest News

Odoo • Image and Text

ሚያዝያ 11/2011 ዓ.ም

ዩኒቨርሲቲው ከካፋ፣ ሸካ፣ ቤንች ማጂ እና ዳውሮ ዞኖች እንዲሁም ከኮንታ ልዩ ወረዳ ከተመረጡ 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች ለመጡ መምህራንና ባለድርሻ አካላት በዲጂታል ቤተ-መጽሐፍት አጠቃቀም ዙሪያ ስልጠና ሰጠ ፡፡

በመድረኩም የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት በመክፈቻ ንግግራቸው ዩኒቨርሲቲው ምንም እንኳ ጀማሪ ዩኒቨርሲቲ ቢሆንም በዕውቀቱ ብቁና ተወዳዳሪ የሆነና ኩረጃን የሚፀየፍ ትውልድ ለመፍጠር እንደሀገር በሚደረገው ጥረት ቦንጋ ዩኒቨርሲቲም የድርሻውን ለመወጣት ካለው ውስን አቅም ከ3ሚሊዬን ብር በላይ በሆነ ወጪ ከ5ኛ-12ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች የሚያገለግሉ መጽሐፍቶችንና የተለያዩ ሶፍት ዌሮችን የያዘ SRE ዲጂታል ቤተመጽሐፍት ግዥ በመፈፀም በመጀመሪያው ዙር ለተመረጡ ት/ቤቶች ያበረከተ መሆኑን ገልፀዋል፡፡ 

የዩኒቨርሲቲው የቦርድ አባል የሆኑ ወ/ሮ አስካለ ገ/ሚካኤል ሰልጣኞቹ የሚሰጠውን ስልጠና በሚገባ እንዲከታተሉና ከስልጠናውም በኋላ የሚሰጣቸውን ንብረት / SRE ዲጂታል ቤተ-መጽሐፍት/ በየት/ቤታቸው ወስደው ተማሪዎቹ እንዴት መጠቀም እንዳለባቸው ተገቢውን ግንዛቤ በማስጨበጥ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ማድረግ እንዳለባቸው እና ንብረቱም በአግባቡ ሥራ ላይ መዋል አለመዋሉን ዩኒቨርሲቲው በቀጣይ በመከታተል ተገቢውን እርምጃ የሚወስድ መሆኑን አበክረው አሳስበዋል፡፡

ሚያዝያ 12/2011 ዓ.ም

~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~

የዩኒቨርሲቲው የበኩር ልጆች “እኛ የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በባህላዊ መንገድ ይህንን ጥብቅ ደን ላቆየዉ የካፋ ማህበረሰብ ያለን አክብሮት የላቀ መሆኑን እናረጋግጣለን” በሚል መሪ ቃል የግማሽ ትምህርት ዘመናቸዉን ( Half-Life) አከበሩ፡፡

በዕለቱም የዩኒቨርሲቲዉ ፕሬዚዳንት ከስራ ባልደረቦቻቸዉ ጋር በመሆን በአቅራቢያዉ ከሚገኘዉ ጥብቅ ደን አካባቢ በመሄድ ስለ ደኑ አጠባበቅ ለተማሪዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ንግግር ካደረጉ በኋላ በቀጣይ ተማሪዎቹ በሀገራችን እየታየ ያለዉን የአየር ንብረት ለዉጥ ከመታደግ አንጻር በሚሄዱበት አካባቢ የበኩላቸዉን ድርሻ መወጣት እንዳለባቸዉ አሳስበዋል፡፡

Odoo • Image and Text

ሚያዝያ 11/2011 ዓ.ም

ዩኒቨርሲቲው ከካፋ፣ ሸካ፣ ቤንች ማጂ እና ዳውሮ ዞኖች እንዲሁም ከኮንታ ልዩ ወረዳ ከተመረጡ 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች ለመጡ መምህራንና ባለድርሻ አካላት በዲጂታል ቤተ-መጽሐፍት አጠቃቀም ዙሪያ ስልጠና ሰጠ ፡፡

በመድረኩም የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት በመክፈቻ ንግግራቸው ዩኒቨርሲቲው ምንም እንኳ ጀማሪ ዩኒቨርሲቲ ቢሆንም በዕውቀቱ ብቁና ተወዳዳሪ የሆነና ኩረጃን የሚፀየፍ ትውልድ ለመፍጠር እንደሀገር በሚደረገው ጥረት ቦንጋ ዩኒቨርሲቲም የድርሻውን ለመወጣት ካለው ውስን አቅም ከ3ሚሊዬን ብር በላይ በሆነ ወጪ ከ5ኛ-12ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች የሚያገለግሉ መጽሐፍቶችንና የተለያዩ ሶፍት ዌሮችን የያዘ SRE ዲጂታል ቤተመጽሐፍት ግዥ በመፈፀም በመጀመሪያው ዙር ለተመረጡ ት/ቤቶች ያበረከተ መሆኑን ገልፀዋል፡፡ 

የዩኒቨርሲቲው የቦርድ አባል የሆኑ ወ/ሮ አስካለ ገ/ሚካኤል ሰልጣኞቹ የሚሰጠውን ስልጠና በሚገባ እንዲከታተሉና ከስልጠናውም በኋላ የሚሰጣቸውን ንብረት / SRE ዲጂታል ቤተ-መጽሐፍት/ በየት/ቤታቸው ወስደው ተማሪዎቹ እንዴት መጠቀም እንዳለባቸው ተገቢውን ግንዛቤ በማስጨበጥ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ማድረግ እንዳለባቸው እና ንብረቱም በአግባቡ ሥራ ላይ መዋል አለመዋሉን ዩኒቨርሲቲው በቀጣይ በመከታተል ተገቢውን እርምጃ የሚወስድ መሆኑን አበክረው አሳስበዋል፡፡

Odoo • Image and Text

ሚያዝያ 07/2011 ዓ.ም

በትናንትናዉ ዕለት ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ “ከኣካባቢ ቆሻሻን ከአዕምሮ ከፋትንና ጥላቻን በማፅዳት ሠላምና ልማቷ  ቀጣይ የሆነች ኢትዮጵያን ለቀጣይ ትውልድ እናስረክባለን!” በሚል መሪ ቃል በዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ የፅዳት ዘመቻ አደረገ፡፡

በዕለቱም ሁሌም ሰርቶ የማሰራት መሪህን ተግባራዊ የሚያደርጉ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንትና ም/ፕሬዚዳንቶች ከባልደረቦቻቸው ጋር አብረው እያፀዱ በማፀዳት የዕለቱን የፅዳት ዘመቻ የተሳካ እንዲሆን አድርገዋል፡፡ 

በመጨረሻም ፕሬዚዳንቱ ሀገራዊና ተቋማዊ  ተልዕኮአቸውን ለመወጣት በዘመቻው ላይ ለተሳተፉ ሁሉ ላቅ ያለ ምሰጋናቸውን በማቅረብ በቀጣይም ይህንኑ ተግባር ከዚህ ቀደም እኛ ‘’የሰፈር ቆሻሻን በእጃችን የአስተሳሰብ ቆሻሻን በብዕራችን’’ በሚል መሪ ቃል በወር አንድ ጊዜ የጀመርነውን የፅዳት ዘመቻ አጠናክረን በመቀጠል ዩኒቨርሲቲያችንን ለግቢው ማህበረሰብም ሆነ ከውጭ ለሚመጡ እንግዶቻችን ፅዱ ምቹና ማራኪ በማድረግ ግንባር ቀደምና ተናፋቂ ማድረግ አለብን በማለት አሳስበዋል፡፡

Odoo • Image and Text

ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ "ስራ ፈጣሪነት ለተሻለ ህይወት" በሚል መሪ ቃል በቦንጋ ከተማ በጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ ለተደራጁ አርባ ማህበራት በሥራ አመራር፣ በሂሳብ አያያዝና ቁጠባ ላይ ስልጠና ሰጠ፡፡

በመድረኩም የዪኒቨርሲቲው ፕሬዚደንት ተወካይና የመማር ማስተማር ም/ፕሬዚደንት ዶ/ር አስራት ገ/ማርያም ዩኒቨርሲቲው በሀገር ደረጃ ሶስት ተልዕኮዎችን ማለትም የመማር ማስተማር፣ ጥናትና ምርምር እና የማህበረሰብ አገልግሎትን ለማሳካት ቀደም ሲል ጥናት ያደረገ ሲሆን ከተለዩ የትኩረት መስኮች መስኮች መካከል አንዱ የመፈጸም አቅም ውስንነት በመሆኑ ይህ የአቅም ግንባታ ስልጠና መዘጋጀቱን ገልጸው የማህበረሰቡን ኑሮ ለመቀየር፣ ከራሱ አልፎ ወገኑን መደገፍ የሚችል ዜጋ ለመፍጠር በራሳቸው ፈቃድ ተደራጅተው ስራ የፈጠሩ ኢንተርፕራይዞችን ከፍላጎት ባለፈ በዕውቀት ተደግፈው በመስራት ውጤታማ እንዲሆኑና በሙሉ አቅም ማምረት እንዲችሉ ዪኒቨርሲቲው ቀጣይነት ያለው የስልጠና ድጋፍ የሚያደርግ መሆኑን ገልጸዋል፡፡